المدة الزمنية 24:43

ወንድሜን ለማስገደል 5000 ብር ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 30,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

بواسطة MARSIL TV WORLDWIDE
207 595 مشاهدة
0
4.7 K
تم نشره في 2021/08/30
عرض المزيد

تعليقات - 402
  • @
    @Yabseratubeمنذ 3 سنوات ለካ በያዳዱ ልብ ዉስጥ ቁስል አለ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነዉ 70
  • @
    @tigisttilaye5651منذ 3 سنوات ክብር ለናዝሬት ኢየሱስ ይሁንለት!!!ለእግዚአብሔር
    ምን ይከፈላል ብቻ ተመስገን
    ዮኒዬዬዬ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ይሁን
    ከፍ አይካክ ኑርልኝ
    17
  • @
    @ts3909منذ 3 سنوات ለደሀ አደጉ አባት ለተበደሉት ቅን ፈራጅ እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልሽ ። ዩኒ ብሩክ ነህ!! 58
  • @
    @user-ek2tw9fh3pمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይባረክ የኔ እናት በጣም ደስስስስ ብሎኛል በጣም ልቤን ተነክቷል በንግግርሽ 18
  • @
    @yigeremueyoel379منذ 3 سنوات ምን አይነት አስደናቂ እና አስገራሚ መረዳት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡ 13
  • @
    @melkamgirma9859منذ 3 سنوات ጌታ ሆይ ስራ ግሩምና ድንቅ ነውጌታ በቤቱ ያፅናሽ ዮኒ የብዞወች አባት ❤❤❤ 10
  • @
    @SalamSalam-ek3ikمنذ 3 سنوات ኢትዮጵያ ተሳክቶልሻል ዮኒ ዘመንህ ይባረክ በጌታ በየሡሥም ጫት ቤት ቡና ቤት መጠጥ ቤት ይዘጋሉ የወጣቶች ጉልበት ሴጣን አይበላም ወጣቶች የጌታ ብቻ ናቸው ሴጣን ወደሞት ይወስዳል የኔ ጋታ ግን ወደ ህይወት ኩላሊትና ልብ መርማሪ ጌታ ብቻ ነው እየሱስ ያተ ስላረከኝ አመሠግንሀለሁ 27
  • @
    @aziebhagos2635منذ 3 سنوات ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን ምሰጋና ይገባሃል አባይዬ እግዚአብሔር መልካም ነው ያስመልጣል 5
  • @
    @hana-dy3inمنذ 3 سنوات ከሁሉ የሚበልጠው ጌታ ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ ጌታ ካንቺ ነው። 11
  • @
    @deborahinfochannel4165منذ 3 سنوات እግዚአብሔር መልካም ነው የኔ ቆንጆ ነገሮችሽን በግዜው ውብ ያደርግልሻል ነገሽን እንጂ ወደኃላ እንደታስብ እነዛ ያሳለፋቸውን……ዮኒዬ የሁሉ አባት የልብ አወቅ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርክ 26
  • @
    @Mihretu559منذ 3 سنوات ዮኒዬ ተባረክ የወለድከዉ ይባረክ ዘርህ እንደ አሸዋ በምድር ላይ ይብዛ እወድሃለዉ 6
  • @
    @azibmolabbb617منذ 3 سنوات የኔ ቆንጆ ተባረኪ እግዚአብሄር አይተውም አይረሳም ዛሬ መልካም ነው ዮኒየ ተባረክ 13
  • @
    @sonyshop2288منذ 3 سنوات እየሱስ ክርሰቶስ ይድናል ይታደጋል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክቡር ለኢየሱስ ይሁን ዉዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ በጣም ደሴ ይላል ❤❤❤❤ 6
  • @
    @sarahbelayne5242منذ 3 سنوات በ ጌታ በ ኢየሱስ ስም ምስጋና ለ እግዚአብሔር ዩሁን ዮን ተባረክ ❤️እልልልልልል በጣም ደስ ይላል ✅️✌️ 11
  • @
    @sintayehutadese8824منذ 3 سنوات እህቴ እረፍት በኢየሱስ ብቻ ነዉ የምገኘዉ ከአሁን ቦሃላ በቤቱ ያጽናሽ ዮኒዬ ዘመን ሁሉ ይባረክ 1
  • @
    @sweetlove2592منذ 3 سنوات የወደቁን የሚአነሳ የተናቁትን የሚአከር የናዝሬቱ እየሱስ በዙፋኑ ይክበር አሜን በቤቱ ያጽናሽ እህቴ 7
  • @
    @frehiwotwondemagagnhu1645منذ 3 سنوات ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፤ የካሳ ዘመን ያርግልሽ
    አይዞሽ ዮኒዬ አንተ አንደኛ ነህ ተባረክልን፡፡
    2
  • @
    @altamimiali5283منذ 3 سنوات ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ ምንእንበል ቃላትአጣሁ እየሡሥ በአተአልፉ እየሠራ ሥለሁን ሥሙይባረክ በዘመን ሁሉእግዚብሒር ከአተጋ ይሁን 1
  • @
    @melkamwetatbezitatube9100منذ 3 سنوات እማ የኔ ቆንጆ ህይወት ለብዙዎች ከባድ ናት እግዚአብሔር ግን እንኳን ነፃ አወጣሽ በጌታ ቤት
    ተተክለሽ ለክብር ያብቃሽ ዩኒ አንተንም እግዚአብሔር እስከ ትዳርህ ይባርክህ እድሜና ጤናን ያብዛልህ ልጅህን ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ያድርግልህ
    31
  • @
    @meseretbekele9832منذ 3 سنوات እሰይ የረዳሽ ጌታ ነው ስሙ ይባረክ በቤቱ መጽናት ይሁንልሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ በጌታ ቤት ለምልሚ እግዚአብሔር ይባርክ ዘርህ ይለምልም ወንድም ዮኒ 2
  • @
    @molebogengamogelang8024منذ 3 سنوات Thank you Jesus ever one here give glory to God.amen 3
  • @
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447منذ 3 سنوات እግዚያብኤር መልካም ነው ስሙ ይባረክ !ሁሉ እቴ ለበጓ ነው ። ዪናታል ተባረክ እኔ መልካም ወጣት ሳይ በእንባ ነው ። የማየው ኢየሱስ ያድናል ጌታ ለሁሉም ባተበኩል ይደርሳል አሜን !
  • @
    @asnabelayneh7228منذ 3 سنوات የልብ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ! እንኳን የሰላሙ ንጉሥ ደረሰልሽ ኢየሱስ ይወድሻል ! ከሞት ያዳነሽን ጌታ ኑሪለት ንገሪለት በዘመንሽ ሁሉ ደስታሽ ሙሉ ይሁን ቃሉን አንብቢ ፀልይ 5
  • @
    @meseretbanga3583منذ 3 سنوات ዮወኒ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜ ጤኛ ከነቤተሰቦቻቸው እሶን መፈሱ ነው ።እሆቲ ጨርሶ ይማርሽ ክፉ ሴጣን ዮኒ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሰለምታረገዉ ሁሉም ነገር ተባረክ 1
  • @
    @zelekaworkassefa4132منذ 3 سنوات ዮኒ ጌታ አገልግሎትህንም ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ:: አንተ ብቻ የአንደኞች አንደኛ ነህ::
    የሙሽራ ልብስዋን ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር እኔ እልክላታለሁ ወይም አመጣላታለሁ
    1
  • @
    @romrom9556منذ 3 سنوات ጌታ ይባርክልሽ ውስጥሽ የገባው ጌታ ወደ ከፍታ ያወጣሻል ዘመንሽ ይባረካል ከንግዲ ወዲ ክፉ አያገኝሽም።! 1
  • @
    @beersheba4316منذ 3 سنوات ልብ እሚነካ የልተኖረ ልጅነት ጌታ ደግ አምላክ ነው ክብሩ ይስፈ በቤቱ ያፅናሽ ዬኒ ተባረክ ለምልም ዘርማንዘርህ ይባረክ ይችን ነፍስ ማዳን ቀላል አደለም ወግ ማርግሽን በ6ኛ ዙር እናያለን በርትተሽ ተማሪ አሁን ብዙ እህት ወንድሞች አፍርተሻል ብቻሽን አደለሽም እንወድሻለን ጌታ በትልቁ ይወድሻል ። 1
  • @
    @julimaya3840منذ 3 سنوات ክብር ክብር ክብር ለየሱስይሁን ጌታድንቅነው ደረሠላት ዬኒዬ አሁንም ጌታያበርታህ ጉልበትይሁንህ 3
  • @
    @samikebebe511منذ 2 سنوات really I amazed with your testimony …may God bless you all in all !!!
  • @
    @adoniasgedion7855منذ 3 سنوات ዮኒ፤ ሌላ የምልህ ምንም ነገር የለም እግዚአብሄር ይባርክህ!! 1
  • @
    @alemnegasi4875منذ 3 سنوات Am really happy God is good all the time yoni God bless you.
  • @
    @genitora2492منذ 3 سنوات በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሰይጣን ስራው እቅዱ ሁሉ ይፍረስ ሕዝቤ ነፃ ይውጣ ጌታ ስምህ ይባረክ ዮኒ የምድራችን በረከት ተባረክ በእጥፍ ቅዱሳን ሁላቹም ተባረኩ 1
  • @
    @user-df9gq4jc9hمنذ 3 سنوات እግዝያብሄር መልካም ነዉ ዮኒዬ ተባረክ አቤት የእግዝያብሄር ምህረት ባይበዛልን ጠፍተን ነበር የኔ ቆጆ ከብዙ ፈተና ያተረፈሽ ጌታ ከአኒቺ አላማ ስለ አለዉ ነዉ ስለዝህ ተመስገን እያልሽ ወደ ፊት 1
  • @
    @yigeremueyoel379منذ 3 سنوات WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH:: 10
  • @
    @bute5158منذ 3 سنوات መጨረሻሽ የመሰለሽ አዲስ ህይወት መጀመሪያሽ ነው ባለፍሽበት ሁሉ በስውር ጠብቆ ያኖረሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ደግሞ ጌታ በዮኒ ተጠቅሞ አቅጣጫ ሊያሲዝሽ ጀምሮአል እንቺ ለኔ ለወላጆች ላሳዳጋዎች የማንቂያ ደውል ነሽ ዮኒ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ አንተ ለእግዚአብሔር ብቻ ሳይሆን ለሀገር ስጦታ ነህ 1
  • @
    @ganorehesebo7557منذ 3 سنوات God bless you and your family never lose hope Good thing comes soon sister may God remember u
  • @
    @engsheeshetu1460منذ 3 سنوات ዮኒዬ ተባረክ ዘርክ ይባረክ ‼‼‼‼ እግዛብሄር ወደ ክብር ከፍ ያደርግሻል እኸታችን‼ 1
  • @
    @sebleseble2661منذ 3 سنوات የኔ መልካም ወንድም የወኒየ ስወድህ ከነ ቤተሰብሥ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ፍቅር ፀጋ ሞገስ ይስጥልኝ 2
  • @
    @alemayehuwoldemichael585منذ 2 سنوات Dearest so of God Yony, stay blessed!
    May you be richly, wonderfully blessed ed with all round blessings!!!!
    I didn't know how to praise id="hidden6" class="buttons"> Go of because you, our precious gift from above, the FATHER of Lights!!!
    Wow !
    We are blessed!
    I pray Jesus Christ our Mighty Lord to give us hundreds like you to save our next generation, the remnants to save our land!
    ....وسعت
  • @
    @deboraalemu8668منذ 3 سنوات Our God is always good. God amazes us everyday. God is with you sister. God bless you yoni for caring to people. God bless you all. 1
  • @
    @user-bq5nt9dh7kمنذ 3 سنوات እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ታድጎሻል ክብር ለስሙ ይሁን 12
  • @
    @abbyyirga7689منذ 3 سنوات Amen, amen, amen….Glory to all knowing and Loving LORD….,በእርግጥም ሰኬት 2
  • @
    @ethio...2123منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ሆይ ምን እንላለን ክብር ላንተ ይሁን ዘንዶውን ስለወጋህ እባቡን ስላስረገጥካት ክብር ይሁን ለክብርህ 5
  • @
    @selamawitsenbeta2568منذ 2 سنوات Thank God for His salvation! I understand about the mirror, self destruction and visible sorrow before Jesus came into my life! THANK YOU JESUS FOR YOUR MERCY, GRACE AND LOVE! 1
  • @
    @babyboo8898منذ 3 سنوات የኔ ወርቅ እንዴት እንደተድስትኩ በእንቺ ምስክርነት ዮኒ የኔ እንደኛ የዘመኑ ሳሙኤል እወድሃለሁ
  • @
    @aziebhagos2635منذ 3 سنوات እውነት ዩኔይዬ መሳካት ብቻ ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባርክ ለምልም ጸጋዎ ያብዛልህ እሷም ጌታ የሚጠቅባት ሴት ናት ወንጌላዊት
  • @
    @abbyyirga7689منذ 3 سنوات What an amazing Lord
    Praise His Holy Name!!!
    3
  • @
    @miami8347منذ 3 سنوات በእውነት በእውነት ለነገስታቱ ንጉስ ወድቄ ሰገድኩ እሱ ሀይለኛና ጀግና ነው ማነው በፊቱ የሚቆም።ክብር ይገባዋል። 5
  • @
    @user-ef5qn5zy5fمنذ 3 سنوات የኔ ውድ የውስጥን የሚያየው እየሱስ ብቻ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው 1
  • @
    @selamebegetamulunaweمنذ 3 سنوات ውይ አልቅሼ ሞትኩ በዚች ልጅ ምስክርነትየኔቆንጆ አንቺ አንደኛ ቆንጆ ነሽ ይሄ ክፉ እግዚያብሄር ገለበጠልሽ ስሙ ይክበር አይዞሽ ጌታ መልካም ነው አልረፈደም ገና ላንቺ ጠዋት ነው ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተ የመንፈስ ብቻ አባትhidden8" class="buttons"> ሳትሆን የስጋም ጭምር ነህ ከዚህ በላይ ለሰው መድረስ ምናለ አንተ ያልታገዝክ ማን ይታገዛል ለምልም ፍፃሜህ ይመር በእየሱስ ደም ተሸፈን ....وسعت
  • @
    @ewnetyasarfalمنذ 3 سنوات ደስ ብሎኛል!! በደስታ ማስለቀስ ነው ወንድሜ! ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!! 16
  • @
    @arfasayoseph5659منذ 3 سنوات ዮኒዬ ብሩክ ነህ! ጌታ የስንቱን እንባ ባንተ አበሰ ስለተገኘህለት እኮ ነው አሁንም ጸጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ አሜን!
    እህቴ ሆይ አይዞሽ በርቺ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ነው።
    1
  • @
    @temesgenpaulos8046منذ 3 سنوات አይዞሽ እህቴ በአንቺ ላይ ስሳራ የነበር በእናቲሽ ላይ የነበር ነው አሁን ግን ጌታ በዮኒ በኮል ፋቶሻል ተባረኪ ከዚ ቦሃለ በደስታ ትኖረሊሽ
    ተባረክ ዮኒ የብዙሆች ሕይወት በአንተ ተቀይሮሃል ደግሞም ተለዉጦሃል ደግሞም ለኢትዮጵያ መድአኒት ነህ ተባረክ
    1
  • @
    @sorsebabsa2396منذ 3 سنوات ኡኡኡኡኡኡኡኡ ከአዕምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ !
    ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለፈታት ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን!!!
    2
  • @
    @MyGod497منذ 3 سنوات Yone I have no word to say I just give glory to God alone coz of God raised a man of God who taught specially for youth who was lost but come to Jesus I thank God for you. 1
  • @
    @nishanraday7062منذ 2 سنوات ዋው እህቴ እንኳን ከሰይጣን ወጥመድ እግዚአብሔር አስመለጠሽ እየሱስ ጌታ ነው ዩኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤
  • @
    @yigeremueyoel379منذ 3 سنوات WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED RECONCILIATION AND RESTORATION PRAISE THE LORD:: 6
  • @
    @kenyalfal7605منذ 3 سنوات Yene enat geta bezemenesh hulu yasdesetesh 4
  • @
    @zahraasiri8953منذ 3 سنوات ያሩሢ መንፈሥማ ሥሪ ይነቀል አሜን እኔንም ያለማቱ ጌታ ከነልጆቼ ፈቶኛል በፀሎት ሁሉም ይፈታ።
  • @
    @yigeremueyoel379منذ 3 سنوات WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED HEALING AND DELIVERANCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH:: 7
  • @
    @melwiyitmegaze4351منذ 3 سنوات በ ጌታ በ ኢየሱስ ሰም ምስጋና ለ እግዚአብሔር ዩ ሁን ዮን ተባረክ ተባረክ ❤❤አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ሀሌሉያ ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ክርሰቶስ ይድናል ይታደጋል አሜንንን አሜንንን ክቡር ለ ኢየሱስ ይሁን ዉዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ በጣም ደሴ ይላል❤❤❤❤
  • @
    @mulujesus9592منذ 3 سنوات ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት በረከት ለኛ ይሁን አሜን 1
  • @
    @bettybefirdu9185منذ 3 سنوات God I don't know what to say but thank you about this testimony 6
  • @
    @konju283منذ 3 سنوات እንኩን ጋር ደረሰልሽ እህቴ ቤታስቦቹን አቃለው የአገሬ ልጅ ነት ጌታ ይባርክህ ዮንዬ 1
  • @
    @kinjit-sn2bxمنذ 3 سنوات የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ ሁሉም ይጣነቃቀል እንኳን ጌታ ለዚህ አበቀሽኝ የኔ ቆንጆ 15
  • @
    @adyi6708منذ 3 سنوات ጌታ ስውን ሁሉ ይውዳል፡ ጌታ ሆይ ስምህ ይባርክ ጉልበት ሁሉ ይንበርከክልህ ፡ ኢየሰስ እውዳሀለሁ። 2
  • @
    @zinashhuluka7997منذ 3 سنوات Ohoooooo when I saw this channel always am crying i don't now why , brother yoni what can I say I don't have any word to tell about u I didn't id="hidden14" class="buttons"> see still now in my country like this passion this is gift of gad we pray for u, keep going gad give us amzing person in our country, what a big brevallage thanks god again and again for gift as yoni in our country i love you really you are blessed ❤ ....وسعت 1
  • @
    @edanyegeta8176منذ 3 سنوات የዘድሮ መልካም ውጣት Amazing አሜን እንኳን ጌታ እርዳሸ እውነት ነው እንደ ንሰር ዋጋ ላሰከፍልሸ ይችል ይሆናል ግን ያሰመለጠሸ አምላክ ደሞ ያብረታሻል ዮኒ ዘመንህ ይለምልም
  • @
    @zinetadem7648منذ 3 سنوات እንኳን ጌታ ደረሰልሽ ማማየ ኡፍፍፍይ ለጌቶቹ ጌታ ክብር ይሁን 1
  • @
    @Eman-hj2jgمنذ 3 سنوات አይዛሺ የኔ ውብ ጌታ ታማኝ ነው ሰለዚህ አንቺ አንደኛ ነሺ ጎበዝ አንበሳ ጎበዝ
    ዮኒ አንደኛ እና አንደኛ አማራጭ የሌለህ ብቸኛ ነህ በርታ