المدة الزمنية 1:19:47

51ኛ ገጠመኝ ዲዛይነሯን የገጠማት ሱሪ የመልበስ ፍላጎት (የመስተፋቅር ሴራ) ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

45 025 مشاهدة
0
2.7 K
تم نشره في 2020/07/26

51ኛ ገጠመኝ ዲዛይነሯን የገጠማት ሱሪ የመልበስ ፍላጎት (የመስተፋቅር ሴራ)( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 554
  • @
    @haimawaeetbayan2148منذ 4 سنوات መምህር እባክህ ጸልይ ልኝ የኔም ህይወት በሀጥያት የተጨማለቀ ነው የዚህ ፕሮግራም ተከታይ ዎች ሁሉ ጸልዩ ልኝ 129
  • @
    @dawitmengstab1647منذ 4 سنوات መምህር ቃለ ሕይወት የስመዓልና ፡ብጣዕሚ ደስ ዘብል ትምሕርቲ ኢዩ ኩሉ ግዜ ኢየ ዝከታተሎ ኣብ ጸሎትካ ዘክረኒ ። 33
  • @
    @meseretdaka2069منذ 4 سنوات እውነት መምህራችን ያንተን ትምህርት ማዳመጥ
    ከጀመርኩኝ እራሤን እንዳውቅ አድርጎኛል ብዙ ችግርም እንዳለብኝ ተረዳሁኝ መድሀኒአለም ለሀገሬ ያብቃኝ ችግሬ በሙሉ ይወገዳል በጸበል መድሀኒአለም ይርዳን ሁላችንም !!
    110
  • @
    @mulualim7948منذ 4 سنوات አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
    ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ ❤
    34
  • @
    @edunati7311منذ 4 سنوات የኔም እህት ተቀይራብኝ ነበር አሁን ግን ገጠመኝ ሰምታ ስለ መንፈስ አውቃ ወድሮ እምነት ተመልሳለች አሁን ውጊ ላይ ናት በፀሎታችው አስባት 85
  • @
    @user-nm7xc9qi8fمنذ 4 سنوات መምህር መጣህ ለቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን። 54
  • @
    @tibebetessemakebede5034منذ 4 سنوات ተስፋ ስላሴ ሊቃነ መላኩ ቅዱስገብርኤል በለተቀኑ ይባርክህ ይጠብቅህ በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሑን አሜን!!! 17
  • @
    @user-ps2dd7ez8rمنذ 4 سنوات ለዚህች ልጅ የደረስህላት አምላክ የኔም ድረስልኝ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ ሆይ ከአዛብ አገር አውጠህ ቤተመቅደስህ አቁማት ነፍሴን ⛪ 12
  • @
    @user-tr3ek8yd1tمنذ 4 سنوات መስገድ መፀለይ ስትጀምሩ ቀን በቀን ይሄ ገጠመኝ በራሳቹ ላይ ታይታላቹ 74
  • @
    @betiyetewahedolij8633منذ 4 سنوات እኔም ሱሪ በጣም እወድ ነበር ይሄ የኔም ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን 3
  • @
    @eyerusalembogale605منذ 4 سنوات ወንድሜ መምህር እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን እንወድሃለን እረጅም እድሜ ና ጤና በርታልን 4
  • @
    @user-gm3bs8dv4cمنذ 4 سنوات እኔ ራሱ ቀሚስ አልወድም ነብር አሁን ያተን ተምርት ከሰማሁ ብሆላ ነው ያቆምኩት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ምመህር 12
  • @
    @teferademse519منذ 4 سنوات መምህራችን በርታልን በዙ ነፍስ እያዳንክ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ክፉ አይንካህ አንተን ይጠብቅልን እመብርሀን ትጠብቅልን በጣም ነው የማከብርህ ። 3
  • @
    @gosachifra261منذ 4 سنوات ስለ ድግል ማርያም ስም እባካችሁ ለራሳችንም ለሊሎች አካፍሉ እኔ ለምሳሌ 20ሰው በላይ በመስጠት በማካፈል ሰርቻለው ወደፋትም እሰራለሁ መክሊት አልቀብርም አትረፌበታለው እባካችሁ እናንተም አድርጎ ከስጣታ በላይ ነው አቅም ላላቸው በመናገር ለሊላቸው ደግሞ አውርዳ እደኔ ማካፈል መምህር ተስፋዬ ቃልይት ያሰማልን ቅዱስ ገብሪኤል ይጠብቅህ 16
  • @
    @bm-xi7ryمنذ 4 سنوات ወዳ እውነተኛ ሀይማኖት ስለመጡ እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን ለመምህራችንም ቃል ህይወት የሰማልን አሜን 6
  • @
    @Ermi.55556منذ 4 سنوات ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር። እኔ ከኔም አልፌ ሌሎች ጓደኞቼን በሙሉ ልብ ስለመናፍስት አሠራር እያስታማርኩ ነው።ይሄ ሁሉ በዚህ ፕሮግራም እና በአባታችን መላከ መንክራት ም/ር ግርማ ትምህርት ነው።የኔም የተደበቀው መንፈስ አንድ ቀን መጋለጡ አይቀርም። 7
  • @
    @user-cw8it4ss3jمنذ 4 سنوات የኔ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማህ እጅግ ለቀረበው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ዘመን ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ትሻገር ዘንድ እመኛለሁ በርታልኝ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር እንዳውቅ ረድቶኛል 2
  • @
    @burtekanamin9065منذ 4 سنوات መምህር ተሰፋዬ አሰተማሪ ነው።ከዚህም በላይ እንድትሰራ ድንግል ማርያም ትርዳህ 3
  • @
    @tigtig8146منذ 4 سنوات በጣም ጎበዥ ነህ መምህር ተሰፋዬ ወጣት ሰለሆን እንዳትሰናከል ትጋ በእምነትህ የጨመረልሀል ሰጣታ የመንፈሰ ቅድሱ ጎበዥ ትልቅ እደል ነው እግዘብሔርን ይጠብቅህ በፀሎት አሰብ (ፍ/ስላሴ) 10
  • @
    @lidiya727منذ 4 سنوات ይሄ ዋና እና ምርጥ ፊልም ነው ሁሉም ቢሰማው ይማርበት ነበር አለማዊ ፊልም ከሚያዩ 2
  • @
    @genetmokonen981منذ 4 سنوات መ/ምቃለ ሒወት ያሰማልን በጣም በሑሉም ቤት ያለ ችግር ነዉ ከነዚሕ ችግር ይፍታን እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ 2
  • @
    @balesh4790منذ 4 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    2
  • @
    @babys7570منذ 4 سنوات ኦ አምላኬ አ/ግ ይጠብቅህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ረጅም ጤናና አድሜ ይስጥህ 2
  • @
    @mulugetaamzen8923منذ 4 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን
    በጣም ይገርማል ይህም የሁላችንም የህይወት ታሬክ ነበር ☝️☝️ ይገርማል ያኑርልን ሺ አመት ሂወታችንን ቀይሮታል ትምህርትና ታሬክን ለምታቀርቡልን
    2
  • @
    @manayeabo5888منذ 4 سنوات እውነት መምህር ትምህርቶችህ ስንቅ ናቸው እናመሰግናለን።
    ማስተዋሉን ያድለን!!
    8
  • @
    @user-zo9gg7gz3mمنذ 4 سنوات መምህር እንኮን አደረሰክ ለመላእኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል ከነ መላ ቤተሰቦችክ 24
  • @
    @tsehaygebru6438منذ 4 سنوات በስዐ ላይ የሚታየው መንገድ ጠመዝማዛ ው መንፈሳዊ ህይወትን በአለም ውስጥ ይገልጻል መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን የትነግረን ገጠመኞች መካሪ አሰተማሪ ነው ቃለሀይወትነ ያሰማልን❤️❤️❤️ 1
  • @
    @burtakanb5816منذ 4 سنوات አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫ 2
  • @
    @user-kx8ey8oi3jمنذ 4 سنوات በእውነት መምህር ቃልወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁሉ ይቀይራል ፍቅራቸውን ይባርክላቸው 6
  • @
    @himanotyemaryamlij5256منذ 4 سنوات ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን በእውነቱ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን 2
  • @
    @mariahanf9675منذ 4 سنوات የረመው ቅዱሳ ገብርኤል ይጠብቅክ
    እንኳን አዱረሰህ
    17
  • @
    @alganeshreta8145منذ 4 سنوات መመህር ያንተ ትምህርትን እየተከተከታተልኩ ነኝ ብዙ ትምህርትን አገኘሁ እግዚኣብሔር ይባርክህ 2
  • @
    @user-ih1gf6ne4fمنذ 4 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን
    የእህት የወንድሞቻችን ታሪክ የቀየረ አምላክ የኛም ታሪክ ይቀይርልን አሜን
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለአብሳሪው ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን⛪⛪❤
    7
  • @
    @tigistaychlu8076منذ 4 سنوات እሚገርም ታሪክ ነው እግዛብሔር የሁላችንም ታሪክ ይለውጥልን የኔም ታሪክ የተዘበራረቀ ነው 2
  • @
    @user-iv7ni6yf2eمنذ 4 سنوات የቅዱሰ ገብርኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የመሰገን እንደናት አይነት መምህር ሰለሰጠኝ በእዉነት 4
  • @
    @user-we9cj4tg8yمنذ 4 سنوات በፀሎትህ አስበን ወንድማችን ለምታገኛቸው የበቁ ሰዎች እንዲያስቡን በፀሎታቸው ንገረልን 11
  • @
    @Tube-if5bzمنذ 4 سنوات እዉነት ነዉ መምህር በጣም ያስተምራል የምታስተምራቸዉ ሁሉ በትንሹ ሁሉም ገጠመኝ ላይ የኔ ታሪክ ይነሳል ለእት ወንድሞቼ የደረሰዉ አመላክ ለኔም ይድረስልኝ አፀደ ማሪያም ከኔ የምትበረቱ በፀሎት አስቡኝ ከእግዚአብሔር ታገኛላቹህና 1
  • @
    @kokoebkokoeb8218منذ 4 سنوات ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሠን
    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አብሶ ለኛ ሴቶች
    ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
    7
  • @
    @user-ie6hq7xw9gمنذ 4 سنوات አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብላህ ያገልግሎት ዘመንህን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የተመርነዉን እንድንተገብር እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን 6
  • @
    @user-qy3ps8mo4xمنذ 4 سنوات ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት የጎዳና ልጆችን እንደዚህ መያዝ ያስቻካችሁ አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን መታደል ነው በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን እኛም ከስደት መልስ መልካም ስራን ለመስራት እግዚአብሔር ይፍቀድልን ድንግ ገጠመኝ ነው ተመስጨ ነው የማደምጠው ከአቀራረቡ አንፃር ቃላቶቹን በአንድ ጊዜነው ታሪኩን አሚሮየ የሚይዘው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን መምህራችን ....وسعت 2
  • @
    @user-yt7gx6ns8hمنذ 4 سنوات መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንግል ፀጋውን ታብዛልህ ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር የእኛንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን ። 5
  • @
    @elsa7399منذ 4 سنوات አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ይገርምሃል እኔም በጣም በጣም አጭር ከጉልበት በላይ የሆነ ልብስ መልበስ እንዴት እንደምወድ እኮ እባክህን ስርጉተ ገብርኤል ብለህ ፀልይልኝ የስለት ልጅ ነኝ ግን ያሳዝናን እግዚአብሔር የሚወደውን ልብስ መልበስ አልቻልኩም አዳንዴ እተወዋለው አንዳንዴ ግራ የተጋባ ህይውት ያሳዝናል ማስተዋል ያቃተኝ ሰው ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ....وسعت 2
  • @
    @AaAa-fd3opمنذ 3 سنوات በጣም ደስ ይላል ያስተምራል እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ መምህር የኔን ተስፋ የአበራህው ነው። 2
  • @
    @kimemealmayhu5258منذ 4 سنوات ታናሽ ብላቴና ተአምረኛው እረኛ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን 2
  • @
    @c.l.a7272منذ 4 سنوات እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ ትምህርትህ ሱስ ነው የሆነብኝ 18
  • @
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232منذ 4 سنوات አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❤️⛪️❤️ 3
  • @
    @yordanosghebre8165منذ 4 سنوات ኣምላክ ይመስገን ዛሬ በቅዱስ ገብሪኤል ሓይል የንስሓ ቁኖናየን ተቀቢየ መጣሁ ደስ ሲል እልልልልልል ደስ ብሎኛል እንግዲሕ መምህራችን ያንተ ትምህርት ብርታት ሆኖኛል ኣምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ ። የ ቁጥር ሃምሳ ተመሳሳይ ታሪክ ውግያ ላይ ነኝ በጽሎታኣቹህ ኣሱቡኝ ። 4
  • @
    @user-db9tk7mz9dمنذ 4 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 2
  • @
    @mamMam-ok4wqمنذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳናውቀው ሁላችንም ህይወት ውስጥ አለ እግዚአብሔር ይርዳን እንድንቀየር 2
  • @
    @user-xx5xq1qy4rمنذ 4 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ይህ ክፉ በሽታ ከአለም ጠፍቶ ዘረኝነት ከሃገራችን ኢትዮጵያ ጠፍቶ እኛም ስደተኞች ወደ ሃገራችን ገብተን በሰላም በፍቅር በአንድነት የምንኖርበት ዘመን ያምጣልን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኔአለም አሜን(3) ....وسعت 5
  • @
    @mesekeremtekle4926منذ 4 سنوات አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን 2
  • @
    @user-bc1iq8oo7zمنذ 4 سنوات እውነት ነው የምትናገረው እውነተኛ ታሪክ ነው የምታቀርበው መምህር እያንዳንዷ ያቀረብከው ገጠመኝ 90% የኔን ህይወት ይተርካል እና የምትከታተሉ ሳዎች አትጠራጠሩ" መምህር እንዳስተማረው ወደ ተግባር ግቡና ተመልከቱት!
    ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛለት ወለተ ጊዮርጊስ በጸሎትህ አስበኝ ።
    9
  • @
    @teferademse519منذ 4 سنوات መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን ጐዶልያስ በጣም ደስስስ ይላል ወንድም እህቶቻችን እንኩዋን ወደዚች ቅድስት ተዋህዶ ሀይማኖት በሰላም መጣችሁልን በጣም ውስጤ እስከሚነካ ድረስ ነው ደስ ያለኝ እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን !!!! 2
  • @
    @user-we9cj4tg8yمنذ 4 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ በጣም ደስ ይላል በእውነት ሁሉንም ያላዳመጣቹ አዳምጡ ደጣም ጥሩ ትምህረቶች መዝሙሮች, ገጠመኞች, ትምህርቶች አሉ አዳምጡ አሜን አሜን አሜን 4
  • @
    @fvop7530منذ 4 سنوات በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ትምህርቶችህን መዳመጥ ከጀመርኩ ሰአት ጀምሬ ብዙ ለውጥ አለ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ወለተ ማሪያም 3
  • @
    @addisaweke9061منذ 4 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዴህና መጡልን መምህራችን አብሳሪው መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ሃገራችንን ህዝቦቿን ይጠብቅልን ምልጃው ጥበቃው ከሁላችንም ጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን 3
  • @
    @user-nc4vu2nn4nمنذ 4 سنوات በእውነት በጣም ይገርማል መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    ወይኔ የእኔ ህይወት አተሳስራ የነገረችህ ትመስላለች እኔ ኮ መልበስ የሚፈልገው የሃበሻ ልብስ ነው የምለብሰው ግን ሱሪ ነው ደሞ የተቦጫጨቀ የተቀዳደደ አልወድም አጭር ልብ ስም አልወድም ግን የምፈልገው ልብስም አላገኝም እሱን ብየ ብሄድም አላግኝም ሌላ ለብስ ገዝቼ ነው የምመጣው ግን አረብ ሃገር ነው ያለሁት የእርጉዝ ልብስ ነው የምን ለብሰው ብጃማ የሚባል ትልቅ ልብስ ግን አሮጌ ነው የምትመስሊው ሱሪ ልበሺ ትለኛለች እኔም እለብስ ነበር ግን ተውኩት ግን ፈፅሜ ልተዎው አልቻልኩም እባካችሁ ምን እንደማድርግ ምከሩኝ ሃጥያታኛ እህታችሁ ነኝ እና በፀሎት አስበኝ ሳልጠፋ ወደ አምላኬ እንዲመለስ ይህንን ሲያዳምጥም እኮ ሰልቦኝ 55 ደቄቃ ሲደርስ ሰልበኝ እና ተኛው ደንግጬም ተነሳው እንደገና ማዳመጥ ጀመርኩ ወይኔ ምን አባቴ ላድርግ ደሞ የወዶው ልብስ ጥቁር በጣው እወዳለሁ ልብሴ ብታዩት ጥቁር ነው ጥቁር የለበሰ ሰውም በጣም ያመረኛል እኔም እንደዛ ግን አጭር ልብስ ቀሚስ ሆነ ሱሪ መልበስ ሆነ የምለብስ አልወድም ብቻ ቀሚስ እወዳለሁ የሃበሻ ልብስ ውድ ስለ ሆነ በቀላሉ ማግኘት ስለሚችል ሱሪ እለብሳለሁ ግን ህልናዬ ሁሌ ይወቅሰኛል ብቻ እንዴት ብዬ ማውጣት እንዳለበኝ በፀሎታችሁ አስቡኝም መምህርም ሆነ የዚህ ፔጅ ተመልካቶች
    የእግዚአብሔር ፍቅር ከእናንተ ጋር ይሁን ደህና ሁኑ
    .
    ...وسعت
    5
  • @
    @user-ri2cr2lc9hمنذ 4 سنوات እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለማይነገር ሰጣታው መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመነቶን ይባርክ 2
  • @
    @mestedabiy2218منذ 4 سنوات እውነት መምህር አስተማሪ አጓጊ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ እኔ ባለ ታሪክ እሆናለሁ በጣም ጥቁር ልብስ መልበስ እወዳለሁ ደሞ አብዛኛው ልሴ ጥቁር ነው እናመሰግናለን 3
  • @
    @user-kx8ey8oi3jمنذ 4 سنوات እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ❤❤❤❤
    8
  • @
    @rozirozi8091منذ 4 سنوات መምህር እግዛብሄር ይባርክህ ያንተንና የመምህርን ግርማን ትምህርት በጣም የምወደው እንደናንተ ያሉትን መምህሮችን ያብዛለን ያነቃል 1
  • @
    @user-kp2wt4ov1sمنذ 4 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እስካሁን የምታስተምርው ሁሉ አንዱም ከእኔና ከቤተሰቤ ህይወት ወጥቶ አያቅም ሁሉም እኔ ጋር አለ ሁሉም!!!!!!!!!!! 3
  • @
    @edenzenebtube400منذ 4 سنوات እልልልልል ብያለሁ
    እህታችን እሰይ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ላች የደረሰ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን የወሰድሽውን ልጅም አችም በቤቱ ያፅናችሁ !
    በፀሎትሽ አስቢን!
    7
  • @
    @tarikutafa6214منذ 4 سنوات አባቴ ክብር ይስጥህ በእውነት በጣም እየተቀየርኩበት ነው እኔ በራሴ መምህራችን ድካምህ ፈጣሪ ያድልልን ወኔ የዛሬው ዲዛይነሯ በጣም ነው ያስተማረችን ፍፃሜዎን ያሳምርልን እህታችን 2
  • @
    @user-zl2dz2vl4nمنذ 4 سنوات እውነት እልሀለው መምህር የመምህር ግርማን እና ያንተን ትምህርቶች መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በህይወቴ ትልቅ ትምህርት እየወሰድኩ ነው አሁን ገና መኖር ጀመርኩ ስደት ከወጣሁ ፬ አመት ሆነኝ ሰው የሆንኩት እና እንደሰው መኖር የጀመርኩት ስደት ከወጣሁበት ሰዐት ጀምሮ ነው። ደግም የምታቀርባቸውን ገጠመኞች ስከታተል እያንዳንዱ ገጠመኝ ታሪክ ውስጥ የራሴን ሕይወት አገኘዋለሁ እናም አንተ ባስተማርከን መሰረት ስፀልይ እንዲሁም መምህር ግርማ ባስተማሩት ስፀልይ ብዙ ሚስጥሮችን በራዕይም በግልፅም እያየሁ ነው፡ ውጊያው ከመናፍስት ጋር ስለሆነ፡ ፈተናው አለ ግን ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አን ቀን የኔን ታሪክ እንደ ገጠመኝ ለሰዎች ማንቂያ ታቀርበዋለህ ብዪ አምናለሁ። ....وسعت 7
  • @
    @user-dr5xe1il2oمنذ 3 سنوات በእውነት በጣም ነው የሚገርመው መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤ 1
  • @
    @user-so6xj2us7dمنذ 4 سنوات እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ እና ስለ ጠቋር እና ምንምን እደሚያደርግ ና መፍትሔውን ብትነግረን እጅግ ደስ ይለኛል ምክኒያቱም ወንድሜ በጣም እየተቸገረ ስለሆነ መፍትሔ ውን ብናውቅ 1
  • @
    @user-hw5gc1oi6oمنذ 4 سنوات በእውነት አሥተማሪ ትምህርት ነው እንቁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፍፁም አይጠገብም ትምህርትህ መዝሙርህ አእምሮን ያሥሣል አጥንትን ያለመልመልማል 5
  • @
    @funofblackpinkfromethiopia7632منذ 4 سنوات በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር 1
  • @
    @senialemu1077منذ 4 سنوات አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን የመናፍስቱን ስራአውቀን የተጋነነ ያድርገን 2
  • @
    @user-dn7fr1jv8eمنذ 4 سنوات በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ግን እኔ ግርም ሚለኝ ፊልም ነው እንዴ ምልበትም ግዜ አለ እልልልልልል ብለናል እግዚአብሔር ይጠብቃት መምህርየ ልብሶቹ ግን የአገር ውስጥ አይደሉም ያለሁበት ሀገር ኢንተርኔት ላይ አለ ቢኖር ጥሩ ነበር 2
  • @
    @user-hs1uu9um2vمنذ 4 سنوات በጣም ይገርማል ።ትምርትህ ራስን መፈተሽ ይጠቕማል። እናመስግናለን። 3
  • @
    @yetewhdolijnegn843منذ 4 سنوات በጣም ይገርማል መምህራችን እናመሰግናለን በርታ ሚገርመው ቀሚስ እውዳለው ለባሽም ነኝ ታላቅ እህቴ ሱሪ ቶድ ነበር እኔም ጨቅጭቅያት ቀሚስ አስለበስኩዋት እግዚአብሔር ይመስገን ሴቶችዬ ውበታችን ቀሚስ ነው 2
  • @
    @yeneneshayele9598منذ 4 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ማስተዋሉን ያድለን ገጠመኞቹ ወደ እራሳችንን እንድናይ ይረዳናል ።ሁሉንም ገጠመኞች እንዲሁም የተወሰኑትን ትምህርቶች አዳምጫቸዋለሁ ግን ይጨንቃል ። 2
  • @
    @shameershami1017منذ 4 سنوات መምህራችን ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ካተጋር ይሁን አሜን፫። 3
  • @
    @user-rz1ru7bd7lمنذ 4 سنوات እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የተማርው ትውልድ በእግዚአብሔር መንገድ ቢሄድ ግራ አንጋባም ነው እግዚአብሔር ይጠራናል ማስተዋልን ይስጥልን 1
  • @
    @user-oc8lk7kj2iمنذ 3 سنوات ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣምደስየሚል ትምህርትነው ብዙዎቻችንን ይለውጣል 1
  • @
    @meseretdaka2069منذ 4 سنوات የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ የተመሠገነ ይሁን በጣም ደሥ ይላል ገና የአለም ህዝብ በሙሉ ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ይሆናል ተዋህዶ ኦርቶዶክሥ እና ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኖራሉ ላንተም ለሠምህራችን ረጅም እድሜና ጤናን ይሥጥልን በቤቱ ያጽናክ የቅዱሥ ገብርኤል አምላክ ህዝባችንም ኢትዮጵያንም ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን !!" 4
  • @
    @godislove2980منذ 4 سنوات እግዛብሄር የተመስገነ ይሁን! በጣም ደስ ይላል! እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛልህ!! 3
  • @
    @Hana-cz7klمنذ 4 سنوات በእውነት የመናፍስትን ሴራ ጥቅቅ አርገን እያወቅን ነው አሁን መፋለም የኛ አላፊነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጨረሻህን ያሳምርልህ ተስፍሽ 2
  • @
    @qqqwqaw9696منذ 4 سنوات በጣም እናመሰግናለን መምህራችን.እግዚአብሔር
    ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን
    4
  • @
    @asichalkonjo3811منذ 4 سنوات በውነት መምህራችን ጊዚህን እውቀቸትህን ተጠቅመህ ሰለምታቀርብልና እናመሰግናለን የድካምህን ዋጋ መድሀኒአለም ይክፈልልን 2
  • @
    @user-jl1xe6ci2uمنذ 4 سنوات ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ይገርማል
    ማሰተዋሉን ያድለን በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን እየጠቀመነው እውነት ከሀጥያትጋ ያለን ህብረት እየተቋ ረጠ ነው ክብሩ ይስፍ መደሀኒ አለም
    6
  • @
    @tigistababu8141منذ 4 سنوات አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው መምህር አሁን ላይ ስለ መንፈስ እየገባን ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጎብኘን ወደ ቀናው መንገድ ይምራን መምህር ላንተም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቤተሰብህን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 1
  • @
    @sosainasosi3951منذ 4 سنوات መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እኔ ያንተን ገጠመኝ ትምህርት መስማት ከጀመርኩ እራሴን እየጠየኩ ነው ከገሬ ስገባ አግቼክ ምክርክን ለመስማት ያብቃኝ 4
  • @
    @elhnd4838منذ 4 سنوات በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥክ 1
  • @
    @adilaljasmi6310منذ 4 سنوات መምህሬ እንኳን በሠላም መጣችሁ እንኳን ለሊቀ መለአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሶት ቅዱስ ገብርኤል ቤተሰቦን ይባርክሎት በጣም ጥሩ ትምርት እያገኘው ነው ደውዬም ነበር ግን አታነሱም 5
  • @
    @sabaghumbot5485منذ 4 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን 1