المدة الزمنية 1:43:32

Fikren Yayachu - NEW Ethiopian Movie from DireTube Cinema

بواسطة News ET Social
1 582 099 مشاهدة
0
7.1 K
تم نشره في 2015/03/02

Fikren Yayachu - NEW! Ethiopian Movie from DireTube Cinema DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008 -~-~~-~~~-~~-~- Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017" /watch/Yb4bGHRy1ZAyb -~-~~-~~~-~~-~-

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 1349
  • @
    @user-lq9di2pb9rمنذ 8 سنوات ይሄንን ፊልም ሲወደው የዛሬ ሁለት ዓመት ኢትዮ ስሄድ አይቼው ነበር በጣም ምርጥ ፊልም አሁንም ደግሜ አየሁት በቃ አይሰለችም 15
  • @
    @user-td3yl7xg4qمنذ 7 سنوات እውነቱን ለመነገር ፊልም አስተመር ነው እንዴት ብበል ሳያፈቅራት አፈቅርሻለሁ የምሉ ብዙ ወንዶችም ሴቶችም አሉ በተላይም ወንዶች በውኑ ጊዜ እንድህ አይነት ተጀምሯዋል ስለዚህ ከፊልም እንመራለን እውነት የምትሉ like አድርጉ 336
  • @
    @user-zf5rn8hw1eمنذ 5 سنوات አቃጠለችው ሙዚቃ ጠጥታ አየ አለመገጣጠም ምሀመድ ሜፍታ ምርጤ ሺ አመት ኑርልን ስወድህ ልዩነህ 5
  • @
    @user-dw1hy8vw2oمنذ 8 سنوات አንድ ጊዜ እንጅ ሁለቴ ሞት የለም ዋው በርቱ ፉቅር +ፉቅር = ፉቅርቅር 10
  • @
    @user-bz5rr1tk9iمنذ 9 سنوات በጣም፡አሪፍ፡ፊልም፡ነው፡ከምንም፡በላይ፡ፍቅር፡ይበልጣል፡አድናቂያችሁነኝ፡ቀጥሉበት!!ፍቅር፡ለዘላለም፡ይኑር!!! 13
  • @
    @user-ld1li6qs1uمنذ 9 سنوات በጣም በጣም ደስ ሚል ነው የነገን ማን ያውቃል ተስፋ አለመቁረጥ 11
  • @
    @hafizahafiza4379منذ 6 سنوات እረ እባካቹ እናንተ ለብር እኛን በነፃ እምባችንን አታስጨርሱን 27
  • @
    @ajebuhsdagne8797منذ 9 سنوات ወይኔ በጣም ደስ የሚል እኔም በአንድ ወቅት ግሪን ሀውስ እሰራ ነበር አመሰግናለሁ በዚ አጋጣሚ አበባዎችን ስም በጣም አወዳቸዋለሁ 6
  • @
    @ziniyamohamed306منذ 9 سنوات ዋው ዋው ዋው ቃላት ያትረኛል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ምን እንደምል አላውቅም ይመቻችሁ አቦ 4
  • @
    @betlhemkere3790منذ 9 سنوات ወይኔ እናንተ ስታለቅሱ እኔም አብሬ እያለቀስሁ ነው ያያሁት
    ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ልክ ነው መጨርሻ ላይ ሙዚቃው ደስ ይላል በርቱልን
    መሀመድ ሚፍታህ ስወድህ
    3
  • @
    @namename2997منذ 4 سنوات ማሙድ በጣም ነው የምወድህ እና አድናቄህ ነኝ የኔ ቆንጆ ውድም 9
  • @
    @hgfgffg4821منذ 8 سنوات ለትንሽ ደረሳችሁ እንጂ በጭንቀት ልፈነዳ ነበር። ምርጥ ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ የኔ ምርጦች 12
  • @
    @khadijahmohammed8614منذ 8 سنوات በጣም ደሥ ይላል መሀመድ የምትሠራቸው ነገሮች ልክ እንደ መልክህ ቁልጭ ያሉ ናቸው፡፡አመሠግለሁ 1
  • @
    @rahmarahma9038منذ 9 سنوات ዋው በጣም ደስ ይላል አብርሺ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ወንዳወንድ ሰው ነህ ሰላም አንችም ታምሪያለሺ መጀመሪያግን ቀበጥነበርሺ ለነገሩ በትቀብጭም ያምርብሻል በአጠቃለይ ጥሩ ነው በርቱ 14
  • @
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255منذ 6 سنوات ማሜ ምርጥ ሰው አሪፍ ድራማ ነው በስተመጨረሻ ላይ ያለችው ሙዚቃ በጣም ደስ ትላለች በተለይ ክላሲካሏ 2
  • @
    @user-cl2vf6uf6iمنذ 7 سنوات በጣም ሀሪፍ ነው
    በነገራችን ላይ ሰለ ሙሀመድ ሚፍታህ እንድሁም ሰለ እሰማኤል ሀሰን ( ሰለ ኢሳም ሀበሻ ሙሰሊም ሰለሆኑ በሚሰሩት ፊልም ላይ ብዙወቻችሁ ትንጫጫላችሁ ሁሉም የሚኖረው የራሱን የኑሮ ዘይቤ ነው ሁላችንም ሰው ከመገምገማችን በፊት እራሳችንን እንገምግም እሺ በ ዮቱፕ ላይ ወይም በፊሰ ቡክ ላይ ሰለሀይማኖት እየተከራከራችሁ ሰድብ መሰዳደብ ነው ትርፋችሁ መሰራት ብቻ ሳይሆን ሀራም የሆነው ማየትም ነው ሰለዚህ ይህን ካወቃችሁ አትዬ ኦኬ ካያችሁ ደግሞ ሰለፊልሙ ብቻ አሰተያየት ብትሰጡ ምን አለበት ኮሜት ማንበብ ከምንም በላይ እወዳለሁ ግን አንዳንዶች ታናድዳላችሁ ሁላችንንም አላህ ያሰተካክለን አሚንን በሉ ....وسعت
    34
  • @
    @emt4921قبل 3 أشهر Nice movie. I think I first watched it while I was traveling from Hawassa to Addis on Ethio bus 5-6 years ago. Ah, those were the golden days.
  • @
    @meleymeley6176منذ 7 سنوات የሞሃመድ አነጋገር ዩንቨርስቲ አስተማሪዬ አቶ ገበየሁን ያስታውሰኛል። ኮራ ብሎ ነበር የሚያወራው። long live for our teachers 1
  • @
    @emainleseim7362منذ 8 سنوات በጣም ሀርፍ ነው ተስፍ አለመቁረጥ ጥሩ ነው የነገን ማን ያውቃል 2
  • @
    @hulumndhb8670منذ 6 سنوات መሀመድ የምወድህ የምትሰራው ድራማ ሁሉ ትምህርት አዘል ነው በርታ እላለሁኝ አድናቂክ 1
  • @
    @nema-cd2yjمنذ 9 سنوات ማሜ konjo በጣም ነው ደስስስስ የሚለው በጣም ነው የምወድህ ለእውነተኛዋ ባለቤትህም አልፍ መብሩክ አንተን የመሠለ konjo ልጅ አላህ ስለሠጣት!!
    ስለምትሠራቸው ስራወችህ በሙሉ በጣም አድናቂህ ነኝ መልካም የስራ ዘመን ይሀንልህ!!
    ወንድምህንም ሠላም በልልኝ እሽ ማሜ I Love You
  • @
    @user-zj8dh2nd2tمنذ 5 سنوات ያምራል ዊው ነው አስተማሪም ነው ፍቅር ስቃይ ነው እውነት እፍፍፍፍፍ 6
  • @
    @ghirmaimanna3696منذ 9 سنوات Very classic, money can't buy everything except Love and it was educated movie good script. 4
  • @
    @kemisakemisa4933منذ 9 سنوات መጀመሪያው አያምርም የሤቴቱ መክለፍለነፍ አበላሸው ግን መጨረሻው በጣም ያምራል ዋው ብያለሁ 3
  • @
    @user-rd2ms5dv1hمنذ 7 سنوات የአንድ ነገርመጀመሪያ የአንድ ነገር መጨረሻ ነው በጣም ዋው። 1
  • @
    @adrisabess1885منذ 4 سنوات At that whole patients and upset finally happily ending. Very nice and educational movie. Thanks. Maria
  • @
    @ahar8110منذ 5 سنوات ማሻአላህ፡መሀመዲ ሚፋታህንኮ፡ከአላህየተሰጠዉ፡ዴስየሚልተፈጥሮ፡ቁጂናዉ፡ሁኔተዉ፡ዴስሲል 5
  • @
    @alhemdulilah2672منذ 5 سنوات ማሜያለበት ፊልም ሁሉ ሀሪፍነው ፊልም አይቼአላቅም ግንየሙሀመድሚፍታህንፊልሞች አያቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ ማሜዬኑርልን ከአላህየተሰጠህውብነገር አለህ የኔቆንጆ እንወድሀለነን። 1
  • @
    @seadahabesha2943منذ 6 سنوات ዋው ያምራል ፍቅር በመላመድ እና በውስጥ ማንነት ሲሆን ነው የተቀረው የስልክ ፍቅር አያምረኝም ደስ አይለኝም 1
  • @
    @rinx2824منذ 7 سنوات እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የተስማኝንና ስለ ምትስጡት ኮመንት አስተያየት አለኝ እስኪ ከማይመለከታችሁ ስለ ግል ጉዳይ አትፈትፍቱ ስለ ፊልም ታሪክ ብቻ አስተያየታችሁ ይሁን ስለዚህ ልጅ ውስጥ አታውቁም ምንም ጠፍቶት አይደለም ስንት ከዚ የከበደ ወንጀል አለን ፊልም መስራቱ ምን ጥልቅ አደረጋችሁ እያንዳንድሽ እራሳችሁን አፅዱ ስው አትኮንኑ እኔ ማነኝ ብላችሁ አስቡ እሽ ነውር ነው ....وسعت 77
  • @
    @fekirfekirfekirfekir8366منذ 8 سنوات wooow betam des yilal digame eyayew nebere thank u four all
  • @
    @asuyeyegetalij4678منذ 7 سنوات ፍቅር በተግባር ባይኖርም እስክ በፍልም እያየሁ ላፀናና በ ሰው ሀገር በተረፈ ያምራል ግይስ በሩቱ 6
  • @
    @eyuelyiferu264منذ 2 سنوات I am born in Addis Ababa, Ethiopia. I am Amhara. Ethiopia was never called Abyssinia. Abyssinia is what the Europeans called Ethiopia because they hated Ethiopia of how good it was. 1
  • @
    @yirdaws.e.3562منذ 8 سنوات I liked it. Whenever I see a huge complex of a building, I always remember/appreciate the engineer behind it, I mean his very plan on papers. Likewise, id="hidden5" class="buttons"> whenever I see such a nicely done work, I always imagine the script writer first, then the director, then the personal talent of the actors/actresses, lighting, make up, . well done, in general. I wish I could be a professional critique to say more. Keep it up! ....وسعت 5
  • @
    @HermelaMekonen-sw2bxقبل 9 أشهر Ay tewena dero kere eko setameru huletachum .fekerkerrrr❤️❤️
  • @
    @user-ll9ls4pu1xمنذ 9 سنوات ወይ። ጉድ። እንደት። ልብ። የሚሰቅል። ፊልም። ነው። ዋው። እኔ። ግን። መጨረሻው። ሰላም። የምትሞት። መስሎኝ። ነበር። ኡፍፍፍፍፍ። በጣም። አልቅሸ። ነበር። መጨረሻው። ካሰኝ። ብቻ። በጣም። ያምራል። ማሜ። እንደት። እንደምወድህ። ሀቢቢ♥♥♥♥♦♦♦
  • @
    @SmartinfoBESTمنذ 8 سنوات I really appreciate him, Good job bro.
  • @
    @user-mh3mh6qc2gمنذ 4 سنوات ዋዉብያለሁ አሁንስ ፊልም እያየሁ ነዉ ሞዛዛ የሆኩ ተሎ ፍቅር የሚይዘኝ
  • @
    @ommm5413منذ 6 سنوات ያምራል ማሜ ውስጤ ነህ ግን ምንድን ነው ችኮች ግርግር ፈጠራችሁ እር ምን ሽ ሆ ምነው ሽዋ 8
  • @
    @zomazoma38منذ 9 سنوات Glad to see new actors and acterss  good drama I really enjoy it well done .
  • @
    @birhantadess8630منذ 9 سنوات ፍቅርቅር ነው ያደረኩት ፊልሙን ተመቻቹኝ በርቱ ያበርታቹ.10Q 1
  • @
    @tigitsdiab3920منذ 5 سنوات wawwwwwwwww betame arif felime new selekesegne weye enese meche new ewenetegna afekareyen yemagegnew 1
  • @
    @biiftuutulamaaoromiyaa2621منذ 9 سنوات omg .The first one to the next few days ago .good luck with the best 1
  • @
    @user-fl1dl2sd3nمنذ 5 سنوات ወድሜ. መሀመድ. አላህ. ሂዳያ. ይስጥህ. ሣይርቅ. በቅርቡ. ኢሻአላህ 8
  • @
    @hadisa4740منذ 5 سنوات Hi guys I like it Ethiopia movie I am from Somalia thank you bye I see you later
  • @
    @tiringoyearsemaaneng1549منذ 6 سنوات Bexam desi yilal mechereshaw Thank you So Mach